እገዛ እና ደህንነት

በብዛት ለሚጠየቁ ጥያቄዎች መልስ፣ ደህንነትዎን እንዴት እንደሚጠብቁ እና እኛን እንዴት እንደሚያገኙ።

በዚህ ገጽ ላይ

በብዛት የሚጠየቁ ጥያቄዎች#

ከፍዬ መጽሐፉ በቤተ-መጽሐፍቴ ውስጥ የለም።
ጥቂት ደቂቃዎች ይጠብቁና ገጹን ያድሱ - ክፍያው በክፍያ አቅራቢው ሲረጋገጥ መጽሐፉ በራሱ ይጨመራል። ከ30 ደቂቃ በኋላም ካልታየ የደረሰኝዎን ቁጥር ይዘው ያግኙን።
ያለ መለያ መግዛት እችላለሁ?
አዎ፣ ኢሜይልዎን ብቻ በማስገባት መክፈል ይችላሉ። በኋላ በዚያው (በተረጋገጠ) ኢሜይል ሲመዘገቡ የገዙት ሁሉ በቤተ-መጽሐፍትዎ ውስጥ ይገኛል።
ለምን አንዳንድ ምርቶች በዶላር አይሸጡም?
እያንዳንዱ ሻጭ የብር እና የዶላር ዋጋን ለየብቻ ያወጣል። የዶላር ዋጋ ከሌለ በብር (በ Chapa) ብቻ ይሸጣል።
መጽሐፉን ማውረድ ወይም ማተም እችላለሁ?
በመስመር ላይ የሚነበቡ መጽሐፍት በማንበቢያው ውስጥ ብቻ ይነበባሉ። የሚወርዱ ዲጂታል ምርቶች ግን ፋይሎቻቸውን ይሰጡዎታል።
ቋንቋውን እንዴት እቀይራለሁ?
በገጹ አናት ያለውን የአማ / EN ቁልፍ ይጫኑ፤ ምርጫዎ ይታወሳል።

ደህንነትዎን መጠበቅ#

  • ክፍያን ሁልጊዜ በቅዳሜ የክፍያ ገጽ ብቻ ይፈጽሙ።
  • የይለፍ ቃልዎን ለማንም አይስጡ - የቅዳሜ ሠራተኞችም አይጠይቁዎትም።
  • የሚጠራጠሩት መገለጫ ካለ በቀዩ «ሪፖርት» ቁልፍ ያሳውቁን።
ጥንቃቄ:«ከቅዳሜ» ነን ብሎ የይለፍ ቃልዎን ወይም የካርድ መረጃዎን የሚጠይቅ መልዕክት ማጭበርበር ነው።

እኛን ማግኘት#

በያግኙን ገጽ ወይም በcontact@kidame.com ይጻፉልን። ጥያቄዎ ስለ ትዕዛዝ ከሆነ የደረሰኝ ቁጥሩን ይጨምሩ።

አሁንም እገዛ ይፈልጋሉ?

ያግኙን